Meta tags:
Headings (most frequently used words):
ዋና, ገጽ, እንኳን, ወደ, ዊኪ, መዝገበ, ቃላት, በደህና, መጡ,
Text of the page (most frequently used words):
ቃላት (20), መዝገበ (11), computer (10), የመቀምር (7), መድብለ (6), ትርጉም (5), ዊክሽነሪ (4), ውስጥ (4), ይቻላል (4), ሁሉም (4), wiktionary (3), terms (3), english (3), ቋንቋ (3), እዚህ (3), በጣም (3), አንድ (3), ማለት (3), ርዳታ (3), ወቅታዊ (3), ጥራት (3), እንደ (3), ከላይ (3), ይህንን (3), አማራጭ (3), የአማርኛ (3), ወዘተርፈ (3), ገደብ (3), hide (3), move (3), sidebar (3), create (3), 145 (2), languages (2), ፈልግ (2), ፍለጋ (2), ትግርኛ (2), svenska (2), polski (2), norsk (2), nynorsk (2), nederlands (2), bahasa (2), italiano (2), ido (2), français (2), suomi (2), español (2), esperanto (2), ελληνικά (2), deutsch (2), dansk (2), ኖርዌጅኛ (2), ቻይንኛ (2), ጃፓንኛ (2), ፈረንሳይኛ (2), የመዝገበ (2), ማውጫ (2), ዕውቀት (2), ዊኪፒዲያ (2), አይደለም (2), አጓዳኝ (2), ቃላቱ (2), አዲስ (2), ቃልን (2), ሳጥን (2), መመሪያ (2), ይችላሉ (2), ጉዳዮች (2), በቅርቡ (2), መድብለቃላት (2), መነሻ (2), ሊያገለግል (2), ስለሚችል (2), ከዚህ (2), የተጠቀሰው (2), eictda (2), ቃላትን (2), አማርኛ (2), የመጨረሻ (2), glossary (2), ታሪክን (2), በላይ (2), አንዱ (2), ከአንዱ (2), በቀላሉ (2), ይሆናል (2), በአዲስ (2), አበባ (2), ዩኒቨርሲቲ (2), ተጠቃሽ (2), መረጃዎችን (2), ይችላል (2), ቋንቋዎች (2), አጠቃቀምን (2), ቋንቋዎችን (2), ገጾች (2), appearance (2), ታሪኩን (2), አሳይ (2), view (2), source (2), ለማንበብ (2), ለመግባት (2), account (2), main (2), menu (2), ርዕስ, ጨምር, ተንቀሳቃሽ, እይታ, የሚል, እስታትስቲክስ, ገንቢ, code, conduct, legal, safety, contacts, የኃላፊነት, ማስታወቂያ, የምስጢር, ደንብ, text, available, under, the, additional, may, apply, see, for, details, use, creative, commons, attribution, sharealike, license, page, was, rendered, with, parsoid, መጨረሻ, የተቀየረው, በ11, ኖቭምበር, 2024, በ07, ነበር, isizulu, 閩南語, bân, lâm, vahcuengh, ייִדיש, wolof, walon, volapük, tiếng, việt, vèneto, oʻzbekcha, ўзбекча, اردو, українська, ئۇيغۇرچە, uyghurche, татарча, tatarça, xitsonga, türkçe, tok, pisin, setswana, tagalog, türkmençe, ไทย, тоҷикӣ, తెలుగు, தமிழ், kiswahili, sunda, sesotho, siswati, српски, srpski, shqip, soomaaliga, gagana, samoa, slovenščina, slovenčina, simple, සිංහල, srpskohrvatski, српскохрватски, sängö, سنڌي, sicilianu, संस्कृतम्, ikinyarwanda, русский, armãneashti, română, português, پښتو, پنجابی, ਪੰਜਾਬੀ, ଓଡ଼ିଆ, oromoo, occitan, bokmål, नेपाली, plattdüütsch, nāhuatl, dorerin, naoero, မြန်မာဘာသာ, malti, melayu, मराठी, монгол, മലയാളം, македонски, māori, malagasy, latviešu, lietuvių, ລາວ, lingála, limburgs, lëtzebuergesch, latina, кыргызча, kernowek, kurdî, کٲشُر, 한국어, ಕನ್ನಡ, ភាសាខ្មែរ, kalaallisut, қазақша, ქართული, jawa, lojban, 日本語, ᐃᓄᒃᑎᑐᑦ, inuktitut, íslenska, interlingue, indonesia, interlingua, հայերեն, magyar, hornjoserbsce, hrvatski, हिन्दी, עברית, hausa, gaelg, ગુજરાતી, avañe, galego, gàidhlig, gaeilge, frysk, føroyskt, vosa, vakaviti, فارسی, euskara, eesti, ދިވެހިބަސް, cymraeg, kaszëbsczi, čeština, corsu, ꮳꮃꭹ, català, bosanski, brezhoneg, বাংলা, български, беларуская, azərbaycanca, aymar, aru, asturianu, العربية, ænglisc, aragonés, afrikaans, የተወሰደ, https, org, index, php, title, ዋና_ገጽ, oldid, 21728, wiktionaries, all, meta, list, ጀርመንኛ, ስዊድንኛ, ስፓኝኛ, ሩሲያኛ, ፖላንድኛ, ሆላንድኛ, ኮሪያንኛ, ጣሊያንኛ, ኢስላንድኛ, islenska, ግሪክኛ, ፊንላንድኛ, ኤስፔራንቶ, እንግሊዝኛ, ዳኝሽኛ, ዐረብኛ, በሌላ, መደብ, ስለዚህ, መጣጥፎችን, አያኑሩ, የሚፃፈው, በፈቃደኛ, አስተዋፂዖች, ማስተዋፅ, ቀላልና, ማንም, ሊያደርገው, የሚችለው, አርም, የሚለውን, በመቀጭቀጭ, ሥራዎን, መጀመር, የለም, በመፈለጊያ, በማለት, መፍጠር, በተጠቃሚነት, ካስፈለገዎትም, ይመለልቱ, የዘይቤ, ሰዋሰው, ምክር, ቤቱን, መመዝገብም, ማስተዋፅዖ, መዝገበቃላት, አስራር, የተመረኮዙ, ጥናቶች, ያተኮረ, ጉባዔ, የኢትዮጵያ, ጥናት, ኢንስቲትዩት, በማይክሮሶፍት, ውጤቶች, የተመረኮዘ, 2828, ተለቅቋል, የተሟላና, ያለው, ለማለት, ቢያስቸግርም, ለተርጓሚዎች, ቀርቧል, በዚህ, አጋጣሚ, የባለሥልጣኑ, ተርጓሚዎች, ቀደም, በባለሙያዎችና, ተጠቃሚዎች, የተሠሩ, የትርጉም, ሥራዎች, እነሱን, እያዩ, ከባለሥልጣኑ, የሚወጣውን, እንዲኖረው, ለማድረግ, ቢጥሩ, ከትውልድ, ትውልድ, የሚተላለፍ, በመሆኑ, በማን, ኣለብኝነት, የሌለው, መስራት, አይሆንም, ለመጠቀም, ያመች, ዘንድ, በዚሁ, ተቀምጧል, ሲጫኑት, 1500, የሚጠጉ, የእንግሊዝኛ, ረቂቅን, ያገኛሉ, ይህን, ክፍል, በማዛወር, እንገኛለን, እነዚህ, ትርጉሞች, ረቂቅ, ሓሳቦች, እንጂ, አይደሉም, እርስዎ, የተሻለ, ብለው, ወይም, አማራጮች, ከመጀመሪያው, በነጠላ, ሰረዝ, በመከፋፈል, ያስቀምጡት, ውሳኔ, በሚሰጥበት, አማራጮቹ, ተዘርዝረው, ቢገኙ, የተሻለውን, ለአንዴና, ለመጨረሻ, ለመስጠት, ያመቻል, መቀምር, ቋንቋን, የምንጽፍበት, ፊደላት, ይማሩ, ከአቡጊዳ, በዊኪፒዲያ, የአቡጊዳ, ታሪክ, የተሰጠው, የexel, የተጻፈው, በተለያየ, ገጸቀለም, መልክዓፊደል, font, ከመሆኑም, ተኳዃኝ, compateble, በዩኒኮድ, ደረጃን, የጠበቁ, ፊደሎች, በመጠቀም, ሊያገኘው, በሚችልበት, ሁኔታ, ቢዘጋጅ, ጠቃሚነቱ, ከፍተኛ, ተጠሪው, server, ቀሰስተኛ, ስለሆነ, ለተጠቃሚው, አስቸጋሪ, መስተዋት, mirror, site, በተለያዩ, ክፍለዓለማት, በማስቀመጥ, ማሻሻል, ይገኛል, ከ2500, የያዘው, ኣግባሪፅፎችን, programmes, ለመተርጎም, የሚደረገውን, ጥረት, በከፍተኛ, ደረጃ, ያሳድገዋል, ጥረቱ, የሚሻሻል, ሁለት, ችግር, አለበት, ict, aau, የሚያውቁት, ኦሮምኛ, ከምባትኛ, ኑዌር, ወላይትኛ, አገውኛ, ህንድኛ, ቃሉን, ጽፈው, ከየት, እንደመጣ, ትርጉሙን, ማስቀመጥ, የየትኛውንም, ለማወቅ, የፈለገ, ተጠቃሚ, ወደዚህ, መጥቶ, ማየት, በተለይ, በኢትዮጵያ, ለሚገኙ, ማከማቻና, ያለውን, ግንኙነት, እንደማሳያ, የሚያውቁትን, በሙሉ, በማስገባት, ትርጉማቸውን, ያስቀምጡ, የባለ, ቋንቋው, ዝርያና, እህት, መርሃ, ግብር, ዓላማውም, ሁላችንም, በመተባበር, ክፍት, ነፃና, ምንም, ሊጠቀምበት, የሚችል, መድረስ, የኣማርኛ, በማርች, 2006, ተጀምሮ, በአሁኑ, ሰዓት, ገጾችን, ይዟል, የአንድ, ምንጭ, ሂደታዊ, የቀድሞና, ተዛምዶን, የአጠቃቀም, ምሳሌን, ተጨማሪ, ይይዛል, አማርኛን, ማዕከላዊ, ቢያደርግም, በዓለም, ማካተት, ሲመለከቱት, አስቸጋሪና, ቃላቱን, ስርዓት, የሚያሳጣው, ሊመስል, የሚመስለን, በባሕላዊው, ኅትመት, የተመሠረተ, ስለምናስብ, የዓለም, በአንድ, መጽሐፍ, እናስቀምጥ, ብንል, የማይቻል, ለመቀምር, ምስጋና, ይግባውና, የዕውቀትና, የጊዜ, ካልሆነ, በስተቀር, ዓይነት, አይኖርም, 532, ነፃው, ፍጠር, frequency, lists, ሐረጎች, የመደቦች, ዝርዝር, የኅብረተሠብ, መረዳጃ, እርዳታ, ማክሰኞ, ኦክቶበር, 2026, እስከ, አሁን, እዚህና, አባሎች, 938, wikimedia, foundation, እንኳን, በደህና, ከwiktionary, ሌሎች, ፕሮጀክቶችን, የሚታተም, አይነት, download, pdf, book, print, export, switch, legacy, parser, get, shortened, url, አጣቅስ, የዚህ, መረጃ, ተጓዳኝ, ፋይል, ስደድ, የተዛመዱ, ለውጦች, የተያያዙ, general, actions, tools, የስራ, ውይይት, ዋናው, መሣርያዎች, በነሲብ, የተቀየሩ, የማኅበረሰብ, አዳራሽ, jump, content,
Text of the page (random words):
wiktionary jump to content main menu main menu move to sidebar hide ማውጫ ዋና ገጽ የማኅበረሰብ አዳራሽ በቅርቡ የተቀየሩ ገጽ በነሲብ መመሪያ ልዩ ገጾች ፍለጋ ፈልግ appearance ርዳታ create account ለመግባት የኔ መሣርያዎች ርዳታ create account ለመግባት ዋና ገጽ ዋናው ገጽ ውይይት አማርኛ ለማንበብ view source ታሪኩን አሳይ የስራ ሳጥን tools move to sidebar hide actions ለማንበብ view source ታሪኩን አሳይ general ከዚህ ገጽ ጋር የተያያዙ የተዛመዱ ለውጦች ፋይል ስደድ ቋሚ ተጓዳኝ የዚህ ገጽ መረጃ ይህንን ገጽ አጣቅስ get shortened url switch to legacy parser print export create a book download as pdf የሚታተም አይነት ሌሎች ፕሮጀክቶችን appearance move to sidebar hide ከwiktionary እንኳን ወደ ዊኪ መዝገበ ቃላት በደህና መጡ የ wikimedia foundation ባለ ብዙ ቋንቋ ነጻ መዝገበ ቃላት ዛሬ ማክሰኞ 6 ኦክቶበር 2026 ነው እስከ አሁን እዚህና 3 938 አባሎች አሉ እርዳታ የኅብረተሠብ መረዳጃ ሁሉም ገጾች የመደቦች ዝርዝር ሁሉም ቋንቋዎች ሐረጎች frequency lists አዲስ ገጽ ፍጠር ሪ ዊኪ መዝገበ ቃላት የባለ ብዙ ቋንቋው ዊክሽነሪ የአማርኛ ዝርያና የ ዊኪፒዲያ ነፃው መዝገበ ዕውቀት እህት መርሃ ግብር ነው ዓላማውም ሁላችንም በመተባበር አንድ ክፍት ነፃና ሁሉም ሰው ያለ ምንም ገደብ ሊጠቀምበት የሚችል መዝገበ ቃላትን መድረስ ነው ይህ የኣማርኛ ዊኪ መዝገበ ቃላት በማርች 23 2006 ተጀምሮ በአሁኑ ሰዓት 2 532 ገጾችን ይዟል አንድ ገጽ የአንድ ቃልን ምንጭ ሂደታዊ ታሪክን የቀድሞና ወቅታዊ አጠቃቀምን ተዛምዶን የአጠቃቀም ምሳሌን ተጨማሪ ተጠቃሽ መረጃዎችን ወዘተርፈ ይይዛል ይህ መዝገበ ቃላት አማርኛን እንደ ማዕከላዊ መነሻ ቢያደርግም በዓለም ላይ ያሉ ቋንቋዎችን ሁሉ ቃላት ማካተት ይቻላል ይህ ከላይ ሲመለከቱት አስቸጋሪና መዝገበ ቃላቱን ስርዓት የሚያሳጣው ሊመስል ይችላል ይህ የሚመስለን በባሕላዊው ኅትመት ላይ የተመሠረተ የመዝገበ ቃላት አጠቃቀምን ስለምናስብ ነው የዓለም ቋንቋዎችን ሁሉ በአንድ መጽሐፍ ላይ እናስቀምጥ ብንል የማይቻል ነው ለመቀምር computer ምስጋና ይግባውና የዕውቀትና የጊዜ ገደብ ካልሆነ በስተቀር ከላይ የተጠቀሰው ዓይነት ገደብ እዚህ ላይ አይኖርም የሚያውቁት ቋንቋ ካለ ኦሮምኛ ከምባትኛ ኑዌር ወላይትኛ አገውኛ ትግርኛ ጃፓንኛ ህንድኛ ቻይንኛ ፈረንሳይኛ ኖርዌጅኛ ወዘተርፈ ቃሉን ጽፈው ከየት እንደመጣ ትርጉሙን ተጠቃሽ መረጃዎችን ወዘተርፈ ማስቀመጥ ይችላሉ የየትኛውንም ቃል የአማርኛ ትርጉም ለማወቅ የፈለገ ተጠቃሚ ሁሉ ወደዚህ መጥቶ ማየት ይችላል ማለት ነው በተለይ ይህ በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ቋንቋዎች ቃላት እንደ ማከማቻና አንዱ ከአንዱ ጋር ያለውን ግንኙነት እንደማሳያ ሊያገለግል ስለሚችል የሚያውቁትን ቃላት በሙሉ በማስገባት ትርጉማቸውን ያስቀምጡ ወቅታዊ ጉዳዮች የመቀምር computer ቃላት ትርጉም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመቀምር computer መድብለ ቃላት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ict glossary at aau ይገኛል ይህ ከ2500 ቃላት በላይ የያዘው መድብለ ቃላት የመቀምር computer ኣግባሪፅፎችን programmes ለመተርጎም የሚደረገውን ጥረት በከፍተኛ ደረጃ ያሳድገዋል ጥረቱ በቀላሉ የሚሻሻል ሁለት ችግር አለበት ተጠሪው server በጣም ቀሰስተኛ ስለሆነ ለተጠቃሚው በጣም አስቸጋሪ ይሆናል ይህ መስተዋት ገጽ mirror site በተለያዩ ክፍለዓለማት በማስቀመጥ ማሻሻል ይቻላል ገጹ ላይ የተሰጠው የexel ቅጂ የተጻፈው በተለያየ ገጸቀለም መልክዓፊደል font ከመሆኑም በላይ አንዱ ከአንዱ ጋር ተኳዃኝ compateble አይደለም በዩኒኮድ ደረጃን የጠበቁ ነፃ ፊደሎች በመጠቀም ሁሉም ሰው በቀላሉ ሊያገኘው በሚችልበት ሁኔታ ቢዘጋጅ ጠቃሚነቱ ከፍተኛ ይሆናል የአቡጊዳ ታሪክ የአማርኛ ቋንቋን የምንጽፍበት ፊደላት ታሪክን ከአቡጊዳ በዊኪፒዲያ ይማሩ የመቀምር computer ቃላት ትርጉም ይህንን የመቀምር computer መድብለ ቃላት computer terms glossary አጓዳኝ ሲጫኑት 1500 የሚጠጉ የመቀምር computer ቃላትን የእንግሊዝኛ አማርኛ ትርጉም ረቂቅን ያገኛሉ ይህን መድብለ ቃላት ወደ መቀምር computer መድብለ ቃላት ክፍል በማዛወር ላይ እንገኛለን እነዚህ ትርጉሞች ረቂቅ ሓሳቦች እንጂ የመጨረሻ አይደሉም እርስዎ የተሻለ አማራጭ አለ ብለው ካሉ ይህንን አማራጭ ወይም አማራጮች ከመጀመሪያው ትርጉም ጎን በነጠላ ሰረዝ በመከፋፈል ያስቀምጡት የመጨረሻ ውሳኔ በሚሰጥበት ጊዜ አማራጮቹ ሁሉ ተዘርዝረው ቢገኙ የተሻለውን አማራጭ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመስጠት ያመቻል በቅርቡ በማይክሮሶፍት ውጤቶች ላይ የተመረኮዘ ባለ 2828 ቃላት የመቀምር computer መድብለቃላት በ eictda ተለቅቋል መድብለ ቃላቱ የተሟላና ጥራት ያለው ነው ለማለት ቢያስቸግርም ለተርጓሚዎች እንደ መነሻ ሊያገለግል ስለሚችል እዚህ ቀርቧል በዚህ አጋጣሚ የባለሥልጣኑ ተርጓሚዎች ከዚህ ቀደም በባለሙያዎችና ተጠቃሚዎች የተሠሩ ብዙ የትርጉም ሥራዎች ስለ ኣሉ እነሱን እያዩ ከባለሥልጣኑ የሚወጣውን ሥራ ጥራት እንዲኖረው ለማድረግ ቢጥሩ ጥሩ ነው ይህ ከትውልድ ትውልድ የሚተላለፍ ሥራ በመሆኑ በማን ኣለብኝነት ጥራት የሌለው ሥራ መስራት ጥሩ አይሆንም ለመጠቀም ያመች ዘንድ ከላይ የተጠቀሰው በዚሁ ዊክሽነሪ eictda መድብለቃላት ውስጥ ተቀምጧል ወቅታዊ ጉዳዮች የኢትዮጵያ ጥናት ኢንስቲትዩት መዝገበቃላት አስራር ላይ የተመረኮዙ ጥናቶች ላይ ያተኮረ ጉባዔ ማስተዋፅዖ ይችላሉ ይህ መዝገበ ቃላት የሚፃፈው በፈቃደኛ አስተዋፂዖች ነው ማስተዋፅ በጣም ቀላልና ማንም ሰው ሊያደርገው የሚችለው ነው አርም የሚለውን በመቀጭቀጭ ሥራዎን መጀመር ነው አንድ ቀይ አጓዳኝ ማለት ገቢ ቃሉ ዊኪ መዝገበ ቃላቱ ውስጥ ገና የለም ማለት ነው አዲስ ገቢ ቃልን በመፈለጊያ ሳጥን ውስጥ ጽፎ ሂድ በማለት መፍጠር ይቻላል በተጠቃሚነት መመዝገብም ይቻላል ርዳታ ካስፈለገዎትም ምክር ቤቱን ይመለልቱ ሰዋሰው የዘይቤ መመሪያ ዊክሽነሪ ዊኪፒዲያ አይደለም ስለዚህ የ መዝገበ ዕውቀት መጣጥፎችን እዚህ ላይ አያኑሩ የመዝገበ ቃላት ማውጫ ሀ ለ ሐ መ ሠ ረ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ a a b b c c d d e e f f g g h h i i j j k k l l m m n n o o p p q q r r s s t t u u v v w w x x y y z z ልዩ መደብ ዊክሽነሪ በሌላ ቋንቋ ዐረብኛ ا ل ع ر ب ي ة ዳኝሽኛ dansk እንግሊዝኛ english ኤስፔራንቶ esperanto ፊንላንድኛ suomi ፈረንሳይኛ français ግሪክኛ ελληνικά ዒዶ ido ኢስላንድኛ islenska ጣሊያንኛ italiano ጃፓንኛ 日 本 語 ቻይንኛ 中 文 ኮሪያንኛ 한 국 어 ሆላንድኛ nederlands ኖርዌጅኛ nynorsk ፖላንድኛ polski ሩሲያኛ р у с с к и й ስፓኝኛ español ስዊድንኛ svenska ጀርመንኛ deutsch meta list all wiktionaries ከ https am wiktionary org w index php title ዋና_ገጽ oldid 21728 የተወሰደ 145 languages afrikaans aragonés ænglisc العربية asturianu aymar aru azərbaycanca беларуская български বাংলা brezhoneg bosanski català ꮳꮃꭹ corsu čeština kaszëbsczi cymraeg dansk deutsch ދިވެހިބަސް ελληνικά english esperanto español eesti euskara فارسی suomi na vosa vakaviti føroyskt français frysk gaeilge gàidhlig galego avañe ẽ ગુજરાતી gaelg hausa עברית हिन्दी hrvatski hornjoserbsce magyar հայերեն interlingua bahasa indonesia interlingue ido íslenska italiano ᐃᓄᒃᑎᑐᑦ inuktitut 日本語 la lojban jawa ქართული қазақша kalaallisut ភាសាខ្មែរ ಕನ್ನಡ 한국어 کٲشُر kurdî kernowek кыргызча latina lëtzebuergesch limburgs lingála ລາວ lietuvių latviešu malagasy māori македонски മലയാളം монгол मराठी bahasa melayu malti မြန်မာဘာသာ dorerin naoero nāhuatl plattdüütsch नेपाली nederlands norsk nynorsk norsk bokmål occitan oromoo ଓଡ଼ିଆ ਪੰਜਾਬੀ polski پنجابی پښتو português română armãneashti русский ikinyarwanda संस्कृतम् sicilianu سنڌي sängö srpskohrvatski српскохрватски සිංහල simple english slovenčina slovenščina gagana samoa soomaaliga shqip српски srpski siswati sesotho sunda svenska kiswahili தமிழ் తెలుగు тоҷикӣ ไทย ትግርኛ türkmençe tagalog setswana tok pisin türkçe xitsonga татарча tatarça ئۇيغۇرچە uyghurche українська اردو oʻzbekcha ўзбекча vèneto tiếng việt volapük walon wolof ייִדיש vahcuengh 閩南語 bân lâm gí 中文 isizulu ይህ ገጽ መጨረሻ የተቀየረው በ11 ኖቭምበር 2024 በ07 52 ነበር page was rendered with parsoid text is available under the creative commons attribution sharealike license additional terms may apply see terms of use for details የምስጢር ደንብ ስለ wiktionary የኃላፊነት ማስታወቂያ legal safety contacts code of conduct ገንቢ እስታትስቲክስ የሚል ቃል ተንቀሳቃሽ እይታ ፍለጋ ፈልግ ዋና ገጽ 145 languages ርዕስ ጨምር
|