Meta tags:
description= ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ (Sheger 102.1FM Radio) መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡;
Headings (most frequently used words):
more, info, shegerfm1021radio, ነው, sheger, tesfaye, yechewata, ሸገር, artist, tibebe, engida, terffa, with, meaza, birru, part, አዲስ, አሰፋ, ወሬዎች, እና, ጥላቻ, በእሸቴ, gelagay, ዓለሙ, የአዲሱ, ዘመን, ተስፋዬ, የአሮጌው, መንፈስ, ተራኪ, ትውልድ, ግርዶሽ, alemayehu, አንዷለም, ሸገር102, የሸገር, ኤፍ, መሪ, ለዘለዓለም, ኢትዮጵያ, የእናንተ, ሁኑ, ጋር, ከሸገር, ሁሌም, ጣቢያ, የሚጫወት, ሚና, ላይ, ኤም, ገበያ, የሚዲያ, በሀገሪቱ, የቀረበ, ይዞ, ቃና, መላና, አቀራረብ, የሬዲዮ, lemma, 102, በተፈሪ, arada, mengistu, genocide, ትንታኔ, አቀፍ, ዓለም, በእስራኤል, ጥቃት, የኢራን, assefa, eshete, rwandan, tintane, እልቂት, ያጋጋለው, የዘራው, ቅስቀሳ, mekoya, ጥልማሞት, የሞቃዲሾው, ፕሮግራሞች, fm, maleda, ህይወት, ze, የልጅነት, ያመላከታቸውን, ጥበብ, ኪነ, ወደ, ለማ, መንግስቱ, ባለቅኔው, tizita, የሚያዝያ, interview, እውነታ, ሰው, የእያንዳንዱ, የሚሰጠው, ነፍስ, ለስዕል, ትኑር,
Text of the page (most frequently used words):
video (10), #more (10), #info (9), #play (9), #playing (8), now (8), #sheger (7), 102 (4), #shegerfm1021radio (4), ክልል (4), #ሚያዝያ (4), 2016 (4), ago (4), #የሚገኙ (4), #minutes (3), ወሬዎች (3), ተፈናቃዮች (3), በማህበራዊ (3), ሸገር (3), ንግግር (3), የጥላቻ (3), የትስስር (3), መጠኑ (2), ለመመለስ (2), ሀገራቸው (2), ተለያዩ (2), part (2), ኢትዮጵያዊያንን (2), birru (2), engida (2), meaza (2), ለመሄድ (2), #with (2), ሀገራት (2), terffa (2), tibebe (2), artist (2), yechewata (2), መረጃ (2), በእሸቴ (2), ጨምሯል (2), የሚተላለፍ (2), ገፆች (2), ተባለ (2), link (2), አሰፋ (2), ከኦሮሚያ (2), የተለያዩ (2), አካባቢዎች (2), ጥላቻ (2), ተፈናቅለው (2), በደብረ (2), ብርሃን (2), በሺዎች (2), የሚቆጠሩ (2), ናቸው (2), ተሰምቷል (2), መታሰቡ (2), በዩኔስኮ (2), ፕሮግራሞች (2), ይጀምራል (2), መከበር (2), በሀረሪ (2), ጀምሮ (2), ከዛሬ (2), በዓል (2), የሸዋል (2), የተመዘገበው (2), tesfaye (2), page (2), radio (2), አዲስ (2), through, the, navigate, ገጾች, items, መገናኛችን, hours, ከእኛ, ያስተዋውቁ, menu, ሰሌዳ, የጊዜ, ያለው, ይህንን, ባለስልጣን, ብዙሃን, መገናኛ, tab, መሰናዶዎች, የኢትዮጵያ, የቀጥታ, ዥረት, በረከት, use, ሀረር, ዜግነት, በኢሚግሬሽን, ዳይሬክተር, የተመራ, የልዑክ, ቡድን, በጅቡቲ, በዚያ, በመጠቀም, እንደመሸጋገሪያነት, ጅቡቲን, እንግዶችም, ሰዓት, እየገቡ, የሸገር, ቀድሞ, telegram, ይከታተሉ, የሸገርን, አካሉ, አገልግሎ, እነዚህ, ቀያቸው, በአሁኑ, ይመለሳሉ, ቢባልም, ተብሏል, እንደታሰበው, አልሆነም, ተፈናቃዮቹ, bottom, eshete, የሀሰተኛ, ግርዶሽ, ኢትዮጵያ, ለዘለዓለም, ትኑር, የአዲሱ, ዘመን, መንፈስ, የአሮጌው, ትውልድ, alemayehu, gelagay, ተራኪ, አንዷለም, ተስፋዬ, tizita, arada, ባለቅኔው, መንግስቱ, የእናንተ, ከሸገር, ጥበብ, አቀራረብ, 1fm, 2024, adey, tensae, media, entertainment, plc, የሬዲዮ, መላና, ሁሌም, የቀረበ, በሀገሪቱ, የሚዲያ, ገበያ, የሚጫወት, ጣቢያ, ያመላከታቸውን, በኢትዮጵያ, mekoya, ቅስቀሳ, የዘራው, ያጋጋለው, እልቂት, rwandan, genocide, assefa, ትንታኔ, የሞቃዲሾው, ጥልማሞት, search, copied, copy, tumblr, pinterest, twitter, facebook, tintane, አቀፍ, የልጅነት, የሚሰጠው, ህይወት, mengistu, lemma, በተፈሪ, ዓለሙ, interview, ለስዕል, ነፍስ, የእያንዳንዱ, ዓለም, እውነታ, maleda, የሚያዝያ, የኢራን, ጥቃት, በእስራኤል, top,
Text of the page (random words):
sheger 102 1 fm sheger radio top of page የቀጥታ ዥረት 00 00 01 04 ዋና ገጽ ወሬ መሰናዶዎች የጊዜ ሰሌዳ ከእኛ ጋር ያስተዋውቁ ስለ እኛ መገናኛችን more use tab to navigate through the menu items የሸገር ወሬዎች 5 minutes ago ሚያዝያ 8 2016 በዩኔስኮ የተመዘገበው የሸዋል ኢድ በዓል ከዛሬ ጀምሮ በሀረሪ ክልል መከበር ይጀምራል በዩኔስኮ የተመዘገበው የሸዋል ኢድ በዓል ከዛሬ ጀምሮ በሀረሪ ክልል መከበር ይጀምራል እንግዶችም ወደ ሀረር እየገቡ ነው ተብሏል በረከት አካሉ የሸገርን ወሬዎች መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ telegram 7 minutes ago ሚያዝያ 8 2016 ወደ ተለያዩ ሀገራት ለመሄድ በጅቡቲ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ መታሰቡ ተሰምቷል ጅቡቲን እንደመሸጋገሪያነት በመጠቀም ወደ ተለያዩ ሀገራት ለመሄድ በዚያ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ መታሰቡ ተሰምቷል በኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎ ዋና ዳይሬክተር የተመራ የልዑክ ቡድን 9 minutes ago ሚያዝያ 8 2016 ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን የሚገኙ ተፈናቃዮች በሺዎች የሚቆጠሩ ናቸው ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን የሚገኙ ተፈናቃዮች በሺዎች የሚቆጠሩ ናቸው እነዚህ ተፈናቃዮች ወደ ቀድሞ ቀያቸው ይመለሳሉ ቢባልም እንደታሰበው አልሆነም ተፈናቃዮቹ በአሁኑ ሰዓት 4 hours ago ሚያዝያ 8 2016 በማህበራዊ የትስስር ገፆች ላይ የሚተላለፍ የጥላቻ ንግግር መጠኑ ጨምሯል ተባለ በኢትዮጵያ በማህበራዊ የትስስር ገፆች ላይ የሚተላለፍ የጥላቻ ንግግር እና የሀሰተኛ መረጃ መጠኑ ጨምሯል ተባለ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ይህንን ያለው ዛሬ በማህበራዊ የትስስር ገጾች የጥላቻ ንግግር እና 1 2 3 4 5 play video facebook twitter pinterest tumblr copy link link copied search video now playing የሞቃዲሾው ጥልማሞት በእሸቴ አሰፋ 06 51 play video now playing mekoya ቅስቀሳ የዘራው ጥላቻ እና ጥላቻ ያጋጋለው እልቂት rwandan genocide በእሸቴ አሰፋ eshete assefa 27 59 play video now playing የኢራን ጥቃት በእስራኤል ዓለም አቀፍ ትንታኔ sheger fm tintane shegerfm1021radio 05 28 play video now playing sheger maleda የሚያዝያ 7 ወሬዎች shegerfm1021radio 01 13 45 play video now playing yechewata engida ለስዕል ነፍስ የሚሰጠው የእያንዳንዱ ሰው እውነታ ነው artist tibebe terffa with meaza birru part 2 40 28 play video now playing yechewata engida artist tibebe terffa interview with meaza birru part 1 shegerfm1021radio 35 20 play video now playing sheger tizita ze arada ባለቅኔው መንግስቱ ለማ ወደ ኪነ ጥበብ ያመላከታቸውን የልጅነት ህይወት mengistu lemma በተፈሪ ዓለሙ 28 20 play video now playing የአዲሱ ዘመን መንፈስ እና የአሮጌው ትውልድ ግርዶሽ alemayehu gelagay ተራኪ አንዷለም ተስፋዬ tesfaye tesfaye shegerfm1021radio 09 23 play video ፕሮግራሞች more info more info more info more info more info more info more info more info more info ሸገር 102 1 ሸገር ኤፍ ኤም 102 1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ ሸገር የእናንተ ነው ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር sheger radio sheger 102 1fm 2024 adey tensae media entertainment plc bottom of page
|